Geez Made Easy, With New Software! ግዕዝኤዲት 2.0

Enjoy the following GeezEdit features:

Amharic ዓማርኛ

የግዕዝኤዲት ጥቅሞች፦

  • እያንዳንዱ ቅርጽ ወይን ቀለም ልክ እንደ ላቲኑ የሚከተበው ከሁለት መርገጫዎች ባልበለጡ ነው።
  • ኣከታተቡ የተመሰረተው ሳይንስን በመመርኰዝ ነው።  ምሳሌ፦ ዓማርኛ በብዛት የሚጠቀምባቸው ሳድሳን ፊደላት እያንዳንዳቸው በኣንድ መርገጫ ብቻ ይከተባሉ።
  • ግዕዙን በእንግሊዝኛ እስፔሊንግ መጠቀም ኣያስፈልግም።
  • እያንዳንዱ የኮምፕዩተር መረግጫ ወይም ቁልፍ የግዕዝ ስም ኣለው።
  • የመርገጫዎቹ ኣመዳደብ የተጠቃሚውን ብዛት በመገመት ነው።
  • የተሠራው ከ፳፭ ዓመታት በላይ ልምድ ባለውና ግዕዝን በኮምፕዩተር ካቀረቡት ነው።
  • ሥራው የተመረኰዘው የባለቤትነት መብቱ ሊሰጥ እየተጠብቅ ባለበት (ፓተንት ፔንዲንግ) ኣዲስ ግኝት ነው።
  • የሚሠራው በዩኒኮድ መደብ ሲሆን የኢትዮጵያ ኮምፕዩትሮችና ሶፍትዌር ቀደም ሲል ወደኣወጣቸውም ያስለውጣል። 
  • በዩኒኮድ ፊደል የሚጠቀም ማንኛውም ፕሮግራም ውስጥ ያሠራል።
  • ይህ በእዚህ ኣዲስ የፊደል ማቅረቢያ እንዲጠቀሙ ከተሠሩ ሦስት ኣዳዲስ ፕሮግራሞች ሁለተኛው ነው።
  • ሞክሼ ፊደላትንና እንዚራኖቻቸውን ከማስታወስና በተገኘው መጠቀምንና ከግድፈት ይገላግላል።
  • ሞክሼ ፊደላትን በዓማርኛ ያለመጠቀም ምርጫ ለሚመለከታቸው ሌሎች ቋንቋዎችም ኣውርሷል።
  • ከተለያዩ የቋንቋዎች ገበታዎች የተፈለገውን መርጦ በእዚያ ቋንቋ መጠቀም፣ ለምሳሌ በኣማርኛ ብቻ የሚከትብ የኣማርኛን ገበታ መምረጥ ይችላል።
  • የኣቀራረብ ገጽታው ብዙ ሺህ ተጠቃሚዎች ከሚያውቋቸው ሞዴት፣ ኢትዮወርድ እና የመሳሰሉት ፕሮግራሞቻችን ጋር የተቀራረበ ነው።
  • የኣከታተብ ፍጥነት ማስተካከያ ኣለው።
  • ጊዜና ጣቶቻችሁን ከማትረፍ ሌላ ከኣሁን ወዲያ ማንኛውንም የግዕዝ ቀለም ከሦስት እስከ ስድስት መርገጫዎች በመጠቀም መክተብ ኣያስፈልግም።

English እንግሊዝኛ

GeezEdit Features:

1.   Typing each character is with a maximum of two keystrokes, just like English.
2.      
Typing is based on science. For instance, Amharic uses the sixth order characters he most and each is typed with a keystroke.
3.
      
No need to spell Ethiopic in English.
4.
      
Each computer key has its own Ethiopic name.
5.
      
Key assignment is based on potential number of users.
6.
      
Developed by people with over 25 years of experience with Geez on computers.
7.
      
Based on a new technology protected by a pending patent.
8.
      
Unicode compliant with backward compatibility to standards set by ECS over the years.
9.
      
For use in any Unicode compliant application.
10.
  
The second of three applications with the same novel rendering technology.
11.
  
Eliminates the need to remember redundant Ethiopic character series and their random usage.
12.
  
Expanded the option to avoid redundant Amharic characters to other relevant languages.
13.
  
Typing of different languages accessed optionally by a drop-down menu so that an Amharic typist would have only the Amharic set keyboard.
14.
  
The general layout similar to ModEth, EthioWord and other applications by ECS known to thousands of users. 15.  
Adjustable typing speed.
16.
 
Spare your time and fingers and from now on you don't have to use three to six keystrokes to type any Ethiopic glyph.

GeezEdit 2.0 Screenshots


.